በግንቦት ወር የተከሰቱ 11 ታሪካዊ ሁነቶች
1. ግንቦት 1, 1947 ዓ.ም ሀገራቸውን ከድተው ለጣሊያን
በባንዳነት ሲያገለግሉ የነበሩት የአስረስ ተሰማ የልጅ ልጅ
የነበረው የቀድሞው አምባገነኑ፣ ከፋፋዩና ጎጠኛው መሪ ለገሰ/
መለስ/ ዜናዊ የተወለደበት ቀን።
2. ግንቦት 8, 1981 ዓ.ም የሀገሪቱ ጄኔራሎች በመንግስቱ ሀይለማሪያም ላይ የመፍንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉበት ቀን።
3. ግንቦት 8, 1982 ዓ.ም በመንግስቱ ኃይለማሪያም ላይ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉት ጄኔራሎች የተረሽኑበት ቀን።
5. ግንቦት 16, 1983 ዓ.ም ሻዕቢያ የኢትዮዽያ ሁለተኛ ትልቅ ከተማ የነበረችውን አሥመራን የተቆጣጠረበት ቀን።
2. ግንቦት 8, 1981 ዓ.ም የሀገሪቱ ጄኔራሎች በመንግስቱ ሀይለማሪያም ላይ የመፍንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉበት ቀን።
3. ግንቦት 8, 1982 ዓ.ም በመንግስቱ ኃይለማሪያም ላይ መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉት ጄኔራሎች የተረሽኑበት ቀን።
4. ግንቦት 13, 1983 ዓ.ም አምባገነኑ፣ ሰው በላውና
ጨፍጫፊው መንግስቱ ኃይለማሪያም ሀገሪቱን ጥሎ ወደ
ዚምባቡዌ የፈረጠጠበት ቀን።
5. ግንቦት 16, 1983 ዓ.ም ሻዕቢያ የኢትዮዽያ ሁለተኛ ትልቅ ከተማ የነበረችውን አሥመራን የተቆጣጠረበት ቀን።
6. ግንቦት 20, 1983 ዓ.ም አምባገነኑ ኢህአዴግ የቀድሞውን አምባገነን ደርግን የተካበት ቀን።
7. ግንቦት 4, 1990 ዓ.ም ሻዕቢያ ኢትዮጵያን የወረረበት ቀን።
8. ግንቦት 7, 1997 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በነቂስ ወጥቶ በምርጫ የራሱን መሪዎች
የመረጠበት ቀን። /በኋላ ኢህአዴግ ቢያጭበርብረንም/
9. ግንቦት 7, 1997 ዓ.ም ማታ ላይ መለስ የራሱን ሕገመንግስት ጥሶ ከግንቦት 8, 1997 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት ከቤት ውጪ ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ መከልከሉን ያወጀበት ቀን። ከ8 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ከመለስ ሞት በኋላ በመለስ የታወጀው ሕገወጥ ክልከላ እንዲሻር ማድረጉ ይታወቃል።
10. ግንቦት 8, 1997 ዓ.ም በሀገሪቱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የምርጫ ቆጠራው ሳይጠናቀቅና ምርጫ ቦርድም ምንም አይነት መግለጫ ከመስጠቱ በፊት ኢህአዴግ ከአዲስ አበባ በቀር በሁሉም የሀገሪቱ ክልል ምርጫውን ማሸነፉን በጉልበት ያወጀበት ቀን።
11. ግንቦት 10, 2004 ዓ.ም አበበ ገላው በአሜሪካ የመለስን ቀልብ የገፈፈበትና መለስም በአደባባይ ሲደነግጥ የታየበት ቀን። ከድንጋጤው ሳያገግም ከዚያ በፊት የነበረበት ህመም ተባብሶበት ከ2 ወር በኋላ በዚያው ሞተ።
No comments:
Post a Comment